Transcription
ይግቡ! በ45 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ወደ ተንጣለለው የፊሶ ሪል እቴት እንኳን ደና መጣችው። ቤቶቻችን ተጠናቀል ይምጡና ይረከቡ!
በተጣለለው የፊሶን መንደር ታውን ሃውስ ቪላና አፓርትመንት እንደምርጫዎ አቅርበናል። ዘመናዊና ቅንጦ አካάρርንቶቻችን ከባለ አንድ እስከ ባለ መኝታ ተሰናድተዋል እርሶን ይጠብቃሉ። የከርሰ ምድር ውሃ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሰፊ ቴራስ 24 ሰዓት የማይቋረጥ ተጠባባቂ ጀነሬተር ሰፊ እና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ የደህንነት ካሜራ ጨምሮ ይሄ ቀረሽ የማይባል ዘመናዊና ቅንጦ አፓርትመንት ምርጫዎ ቪላ ከሆነ ደግሞ የተሟላ በ340 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ ስድስት መኝታ ቤቶች ሰባት መታጠቢያ ቤቶች ሁለት ሳሉን አንድ ባህላዊና አንድ ዘመናዊ ኩሽናዎችን በውስጡ ያቀፈ ቤትም አለን።
ታውና አውስ ቢሉ በፊሶን መንደር ምን ጠፍቶ አምስት መኝታ ስድስት መታጠቢያ ቤትን አንድ ባህላዊና አንድ ዘመናዊ ኩሽን አንካቶ በአንድ መቶ ዘጠና ካሬ ላይ ያረፈ ሁለት መኪና ማቆም የሚያስችል ሰፊ ጊቢ ያለው የፊሶን መንደር ይምጡ ዛሬ የቤት ባለቤት ይሆና 0952787878 ወይም 0952797979 ላይ ሃሎ ይበሉን ፊሳኦን ሪልት የእርሶ
>> ጤና ይስጥልኝ ክቡራት እና ክቡራን የዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰቦች የእሳቱን አጫጭር ሰበር መረጃዎች ይዤ ቀርቤያለሁ። በርከት ያሉ አለም አቀፍ እና ሀገርኛ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ታማኝ እና ፈጣን መረጃዎች ዩትዩብ ላይ ሲጫኑ ቀድሞ ወደ እናንተ የማስታወቅያ መልክት ወይም ኖቲፊኬሽን እንዲደርሷችሁ ዜናዎችንም በፍጥነት እንድትከታተሉ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የድል ምልክቷ መጫን አትዘንጉ።
በሰዓቱ ወደተሰሙ ሰበር ዜናዎች ስናቀና የመጀመሪያው የሚወስደን ወደ ሃገር አሜሪካ ነው። የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወጪው በከፍተኛ ሁኔታ እየናረ መሆኑን ተከትሎ ብሎ አሜሪካ ያወጣችውን እያንዳንዱን ወጪ ከአረብ ሀገራቱ እንደምትቀበል አስታውቃ የአረብ ሃገራቱ የጦርነቱን ወጪ ለአሜሪካ ለመክፈል እንዲዘጋጁ ከተነገራቸው በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ድንጋጤና ጉርምርምታ በዝቷል ጉዳዩን በተመለከተ በሰፊው የማስደምጣችሁ ዘገባ ይኖራል በሌላ በኩል ኢራን አሁንም እርምጃዋን ቀጥላለች በአንድ ንብረቱነቱ የኮይት በሆነ የነዳጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ፈጽማለች እጅግ በርካታ ውድመትም ተከስቷል መርከቡ በወቅቱ በዱባይ ወደብ ላይ ቆሞ እንደነበር ተዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ ከፍተኛ ውድመት የተከሰተበትን ጥቃት በተመለከተ በዝርዝር የማስደምጣቸው ይሆናል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናል ጄ ትራምፕ የሆርሙዝ ሰርጥ ተከፈተ አልተከፈተ ከዚህ በኋላ በጦርነት ውስጥ ሳይቆዩ በቶሎ ከጦርነቱ እጃቸውን የሚያወጡበትን መንገድ እቅድ እንዲያዘጋጁላቸው ለ አማካሪዎቻቸው ትዕዛዝ መስጠታቸው ተዘግቧል። ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል በሰፊ የምታደምጡት ሌላኛው መረጃ ነው።
የእስራኤል ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢናሚታው ጦርነቱ መቼ ይቋጫል የሚለው ከገጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄውን ሸሽተውታል ጦርነቱ በዚህ ቀን ይቋጫል ማለት እንደማይችሉ ገልጸው ስለ ጦርነቱ ሁኔታ የሰጡት መረጃ አነጋጋሪ ነው የምታደምጡት ሌላኛው ዜና ነው ኢራን በበኩሏ ጠላቶቻችንን አሁንም እንቀጣለን በሰነዘሩብን ልክ መሰንዘራችን ይቀጥላል ስትል ገልጻለች የኢራንን መግለጫ በተመለከተ እንዲሁም የምታደምጡት ሌላኛው መረጃ ነው እስከ ፍጻሜ የቆዩ እነዚህ አስተዋውኳቸው እና ሌሎችንም በርከት ያሉ ዝርዝር መረጃዎች ታደምጣላችሁ አብረን እንከታተለው።
>> በቅድሚያም ከአንድ ወር በላይ ተሻግሮ የቆየው እና ደም አፋሳሽ የሆነው ሆነው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት አሜሪካን እጅግ በርካታ ገንዘብ ማስወጣቱን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የአረብ ሃገራቱን ለመክፈል ተዘጋጁ ማለታቸው ተሰማ። የኋይት ሃውስ ቃል አቀባይ ካርላን ሌቪት ለጋዜጠኞች በሰጡት የዛሬ ሌሊቱ ይፋዊ መግለጫቸው ላይ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ አሜሪካ የምታወጣውን ለዚህ ጦርነት የወጣውን እያንዳንዱን ገንዘብ የጦርነቱን ወጪ የአረብ ሃገራቱ እንዲሸፍኑም የመጠየቅ ፍላጎት እንዳላቸው እና የአረብ ሃገራቱን ከጦርነቱ በኋላ ለአሜሪካ የጦርነቱን ዋጋ ለመክፈል እንዲዘጋጁ ተነግሯቸዋል ብለዋል።
እንደ አውሮፓን አቆጣጠር በ1990 በተካሄደው የባህረ ስላጤ ጦርነት አሜሪካ ኢራቅን ከዮት ለማስወጣት ስትዘምት በወቅቱ ጥያቄውን ያቀረቡት የአረብ ሃገራት እንዲሁም ጀርመን እና ጃፓንን ጨምሮ የጥምረቱ አባላት አሜሪካ ወታደራዊ ወጪውን ለመሸፈን 54 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ዶላር ማዋጣታቸው እና ለአሜሪካ መስጠታቸው ይታወሳል። የዋይታውሳ ቃል አቀባይ ካርላን ሊቪ ታሪካዊ ክስተት በማንሳት አሁንም የአረብ ሃገራቱ በተመሳሳይ እነርሱን ለመጠበቅ እየወጣ ያለውን ወጪ እያንዳንዷ ገንዘብ ተሰልታ የአረብ ሃገራቱን ከጦርነቱ በኋላ ለአሜሪካ ይከፍላሉ። ፕሬዝዳንቱም ይህንን ጉዳይ ለመጨረስ እየተዘጋጁ ነው ብለዋል።
ቃል አቀባዩ ይህንን ይበሉ እንጂ በ 1990 የተካሄደው የባህረ ስላጤው ጦርነት ግን በአለም አቀፍ ጥምረት የተመራ ሲሆን አሁን ያለው የኢራን ጦርነት ግን አሜሪካ እና እስራኤል ብቻቸውን የገቡበት በመሆኑ የቀጠናው ሀገራት ወጪውን ለመሸፈን ፈቃደኛ ይሆናሉ ወይ የሚለው አጠያቂ ሆኗል። አሁን እየተካሄደ ያለው የጦርነቱ ወጪም እጅግ ከፍተኛ መሆኑን እና ይህንንም በተመለከተ የትራቴጂክ እና አለም አቀፍ ጥናቶች መሃከል ባወጣው እጅግ አስደንጋጭ ዘገባ ግጭቱ በተጀመረ በስራ ሁለተኛ ቀኑ ብቻ ወጪው ከ16.5 15 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ እንደደረሰ የገለጸ ሲሆን አሁን ግጭቱ 33ኛ ቀኑን አስቆጥሯል ገንዘቡም እጅግ በጣም ኑሯል ብለዋል።
ይህንን ተከትሎ የትራምፕ አስተዳደር የጦር መሳሪያ ክምችቱን ለመሙላትና ዘመቻውን ለመቀጠል ከኮንግረስ ተጨማሪ 200 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የጦርነት በጀት ጠይቋል። ለፕሬዝዳንት ትራምፕ ቅርበት ያላቸው የቀኝ ክንፍ የፖለቲካ ተንታኝ ሾን ሃኒ ቲም በበኩላቸው ማንኛውም የተኩስ አቋም ስምምነት የጦርነት ሙሉ ወጪ ኢራን በነዳጅ እንድትከፍል የሚያስገድ መሆን አለበት ሲሉ ሞግተዋል። በተቃራኒው ኢራን አሜሪካም በድርድር ላይ እያለች ጥቃት እንደከፈተችባት በመግለጽ ለደረሰባት ኪሳራ ሁሉም አሜሪካ እና እስራኤል ካሳ እንዲከፍሏት ለንግግር ቅድመ ሁኔታ አስቀምጣለች።
ይህ በዚህ እንዳለ የመካከለኛው ምስራቅ የደህንነት ስጋት ከቀን ወደቀን እጅግ አደገኛው ወደሆነ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑ የተነገረ ሲሆን የኩዌት ፔትሮየም ኮርፖሬሽን ባወጣው የለሊት አስቸኳይ መግለጫው አልሳልሚ የተባለችው ግዙፍ የድፍድፍ ነዳጫኝ መርከብ በዱባይ ወደ ቆማ ሳለ በኢራን ድሮኖች ተመታለች በማለት መርከቧ መውደሟን ገልጿል። እንደ ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ መርከቧ ጥቃት ሲፈጸምባት ሁለት ሚሊየን በርሜል የኮይት እና የሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ጭና ወደ ቻይናዋ ችንዋ ለማቅናት እየተዘጋጀች ነበር ተብሏል። የዱባይ የሚዲያ ቢሮ እንዳስታወቀው ከሆነ በጥቃቱ ምክንያት በመርከቧ ላይ ቃጠሎ የተነሳ ቢሆንም የእሳት አደጋ ተከላካዮች ቃጠሎን ለመቆጣጠር ከፍተኛ እርብርብ እያደረጉ ሲሆን ሁሉም 24ቱም የመርከብ ባልደረቦች ያለምንም ጉዳት በሰላም ማረፍ ተችሏል ብለ።
ኩየት የነዳጅ መፍሰስ አደጋን ሊያጋጥም እንደሚችል ስጋቷን ብትገልጽም የብሪታኒያ የባህር ላይ ተቆጣጣሪ ተቋም እስከ አሁን ምንም አይነት የአካባቢው ብክለት አለመኖሩን አረጋግጧል። በተመሳሳይ የኩዌት ጦር አየር መከላከያ መኪያው በጠላት ሚሳኤል እና ድሮኖች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ሲያስታውቅ በሳውዲ አረቢያ በኩልም ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ውጥረት አስተናግዳለች። የሳውዲ አረቢያ መከላከያ ሚኒስትር እንዳለው ከሆነ በአንድ ሰአት ውስጥ ብቻ ወደ ሪያድ እና ምስራቃዊ ግዛት የተተኮሱ ስምንት የባላስቲክ ሚሳሎችን ዛሬ ሌሊቱን አክሸፊያለው ብሏል። አብዛኛው የሳውዲ አረቢያ ሃይል መሰረተ ልማት እና የአሜሪካው ፕሪንስ ሱልጣን የጦር ሰፈር በሚገኝበት አካባቢ ኢራን ያነጣጠረ የነበረችው ጥቃት የቀጠናውን ስጋት ወደየለት ጦርነት እያመራ ነው ተብሏል።
በሌላ በኩል በአለም አቀፍ ጥረት መሃል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢነሚኔታኔ አሁን ለሊቱን ከኒውስ ማክስ መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ጦርነቱ መቼ እንደሚጠናቀቅ የተጠየቀው ቢሆንም የተወሰነ የጊዜ ሰሌዳ ሳያስቀምጡ መቀረታቸው አነጋጋሪ ሆኗል። አላማውን ከግማሽ በላይ አሳክተናል ጦርነቱ የምንፈልጋቸውን ኢላማዎች መተናል እየመታንም ነው ያሉት እነ ታንያ ሲያብራሩ በርግጠኝነት ከግማሽ መንገድ በላይ ጦርነቱን አልፈናል እላለው ይህንንም የሚለው በተልእኮዎች አፈጻጸም እንጂ የግዜ ገደብ ርዝማኔ አይደለም ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆርሙዝ ስትሪትን ከማስከፈት ጋር በተያያዘ አሜሪካ እየመራቻቸው ያሉ ወታደራዊ አማራጮች እንዳሉ ጠቁመው ነገር ግን ከጦርነቱ በኋላ ስላለው የረጅም ጊዜ መፍትሄ ታኔ የተናገሩት ነገር እንዲሁም አነጋጋሪ ሆኗል ይሄውም ኢራን በተደጋጋሚ የባ ባረሰላጤውን የነዳጅ ፍሰት በመዝጋት የምትፈጥረውን አለም አቀፍ ማነቆም በዘላቂነት ለመፍታት ሲባል የነዳጅ እና የህጎ አዝቧዎችን ከባህረ ስላጠው አስነስቶ ከሳውዲ አረቢያን በማቋረጥ ወደ ቀይ ባህር ከዚያም ወደ ሜዲራኒያን ባህር በሚወስደው መስመር በእስራኤል ወደቦች በኩል ማስተላለፍ እንደሚቻል አዲስ የሃይል ማስተላለፊያ ኮሪደር ሃሳብ አቅርበ። ይህም የጠቅላይ ሚኒስትሩ እቅድ ተግባራዊ ከተደረገ የመካከለኛው ምስራቅ የነዳጅ ፖለቲካም ሙሉ በሙሉ ከመቀየሩም ባሻገርም የእስራኤልን ቀጠናዊና ጂኦ ፖለቲካዊ የበላይነት ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ሊያሽግረው እንደሚችል በእርሳቸው ዘንድ ታምኖበታል።
የሆነው ሆኖ ጦርነቱ አሁንም ደማ አፋሳሽ ሆኖ የቀጠለ ሲሆን በጦርነቱ መሃል የሆርሙዝ ማነቆ ጉዳይ የአሜሪካ ራስ ምታት ሆኗል። የሆርሙዝ ሰርጥን በተመለከተ በአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት ዘንድ የተለያየ አቋም አሁንም መንፀባረቅን ቀጥሏል። ዘወል እስቲ ጆርናል የአስተዳደሩን ባለስልጣናት ጠቅሶ እንደዘገበው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የሆርሙዝ ስትሪትን ሙሉ በሙሉ ክፍት ባይሆንም እንኳን በኢራን ላይ የሚካሄደውን ወታደራዊ ዘመቻ ለማቆም ፈቃደኛ መሆናቸውን እና የሆነች ቀዳዳ አግኝተው ከጦርነቱ ለመውጣት አሁንም ለአማካሪዎቻቸው እንዳሳወቁና ከጦርነት መውጫ እቅድ አሳዩኝ ማለታቸው ተዘግቧል።
ፕሬዝዳንቱ የባህር ላይ መስመሩን በሃይል ለማስከፈት የሚደረግ ወታደራዊ ተልዕኮ ጦርነቱን ካስቀመጡበት የጊዜ ገደብ ላይ እያራዘመው መሆኑን ተከትሎ የኢራን ጦር ካዳከሙ በኋላ የንግድ መስመሩን በዲፕሎማሲያዊ ጫናዎች ለማስከፈት እያሰቡ መሆኑን ገልጸ። ከዚህ በላይ መዋጋት የለብንም አሁን ላይ የዲፕሎማሲ ጫና በማድረግ እና ድርድር በማለት ሁኔታውን መቋጨት ያስፈልገናል የሚል አቋም እንዳላቸውም መዘገቡን መገናኛ ብዙሃን ጽፈ።
ወልድ ስትሪት ጆርናል እንደሚለው ከሆነ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ግን በአልጀዚራም በሰጡት ጠንካራ መግለጫም በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የሆርሙዝ ስትሪትን ክፍት ይሆናል ሲሉ ገልጸ። ሚኒስትሩ አያይዘውም አሜሪካ የኢራንን ሰው አልባ በራሪ አውሮፕላን ወይም ድሮን የባህርና የአየር ሃይል የማውደም ግቧን በሳምንታት ለማሳካት ጠንክራ እየሰራች ነው በማለት ገልጸው ከኢራን ላይ የሚያርፉት ምቶችም ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ነው ቃል በቃል የተናገሩት።
በሌላ በኩል የኢራኑ ፓርላማ አፈጉባኤ መሃመድ ባጋር ገሊባ የሀገሪቱ ጠላቶች እስራኤል እና አሜሪካ የራሳቸውን ፍላጎት እንደ እውነተኛ ዜና እያቀረቡት ነው። በተመሳሳይ ጊዜም በኢራን ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ እየሰነዘሩ እንደሚገኙ በመግለጽ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን አፈ ጉባኤው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት አጭር መልዕክት ይህ የጠላቶች ድርጊት ትልቅ ስህተት መሆኑን አብራርተው አክለውም ሲናገሩ ጠላት አንድ ጥቃት ቢሰነዝር በምላሹ በርካታ አጸፋዊ እርምጃዎች እንደሚቀበል አስጠንቅቀው የስካሁኑ መረ መርሃችንም አንድና የሚታወቅ ነው አይናችንን ለነካ አይኑን እንነካለን በጠፊ ለመታን ደግሞ በጥፊ እንጥለዋለን ብለዋል።
በሀገሪቱ ጠቅላይ መሪ አመራር ስር የኢራን ህዝብ ጠላት በፈጸመው ትንኮሳ እና ጥቃት እንዲጸጸት እንደሚያደርግ እና የራሱ መብቶችም በተሳካ ሁኔታ እንደሚያስከብር አረጋግጠው ኢራን ጠንካራ ታሪክ ያላት ሀገር ናት ተሳስተው ነክተውናል አሁን ዋጋቸውን እየከፈሉ ነው በማለት ገልጸ።
በሌላ በኩል በግብጽ ዋና እና መዲና ካይሮ ላይ ንግግር ያደረጉት የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታል ሲሲ በቀጠናው የተከሰተውን የኢራን ጦርነት ማስቆም የሚችሉት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናል ጄድ ትራምፕ ብቻ መሆናቸውን በመግለጽ በአፋጣኝም ፕሬዝዳንቱ ጉዳዩን መፍትሄ እንዲያመጡለት ተማጽኖአቸዋል ፕሬደንታል ሲሲ ጦርነቱ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት እና የዋጋ ንረትን በማስከተል የአለምን ኢኮኖሚ ክፉኛ እየጎዳው እንደሆነ ገልጸው በተለይም በነዳጅ ማምረቻ እና ማጣርያ ተቋማት ላይ የሚሰነዝሩ ጥቃቶች የነዳጅ ዋጋን በአንድ በርሜል ከ200 የአሜሪካን ዶላር በላይ ሊያደርሱት እንደሚችሉም ገልጸ።
ከዚህም በተጨማሪ የማዳበሪያ ኤክስፖርትም መስተጓጎል በአለም የምግብ አቅርቦት ላይ ከባድ ቀውስ እንደሚፈጥር ገልጸ። ሀብታም ሃገራት ይህንን የዋጋ ንረትና እጥረት መቋቋም ቢችሉም መካከለኛ ገቢ አላቸው እና ደካማ ኢኮኖሚ ባላቸው ሃገራት ላይ እጅግ የከፋና መረጋጋትን የሚነሳ ተጽእኖ እያሳደረ እንደሆነ ገልጸው አያይዘውም ትራምፕ ከዚህ ቀደም የጋዛውን ጦርነት ለማስቆም የተጫወቱትን ከፍተኛ ሚና እናደንቃለን። ስለዚህም ትራምፕ አሁንም ይህንን ጦርነት እንዲያስቆሙ ተማጽነ።
በዚሁ መድረክ ላይም በበይነ መረብ ንግግር ያደረጉት የባረሰላጤው የትብብር ምክር ቤት ዋና ጸሃፊ ጃሴም መሀመድ አልቡዳዊ በበኩላቸው ኢራን ከአለም የነዳጅ አቅርቦት አንድ አምስተኛው የሚያልፍበትን የሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋቷን እና በቀጠናው የሃይል መሰረተ ልማቶች ላይ እያደረገች ያለውን ጥቃት በኑ አውግዘው ድርጊቱ አለም አቀፍ ህግን የጣሰና ለአለም የሃይል አቅርቦት ቀጥተኛ ስጋት የደቀነ ነው በማለት የገለጹት ዋና ጸሃፊው አክለውም የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ወሳኝ የሆኑ የባህር ላይ የንግድ መስመሮችን ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል በማለት ጥሪ ማቅረባቸውን የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበው አንብበናል
በሌላ በኩል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የኢራን ግዛት አካል የሆነውን የሀርግ ደሴትን ለመቆጣጠር በእጅጉ መፈለግ ከተናገሩ በኋላ ሁኔታዎችና ውጥረቶች በደሴቱ ዙሪያ ጨምረ። አሜሪካ አሁንም ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ በገፍ እያስጠጋች ሲሆን ይህንን ተከትሎት ታደቀናው ላይ ምን ሊከሰት ይችላል የሚለው ጉዳይ አስፈሪ ሆኗል።
አሜሪካ ከኢራን ነጥቂ እወስደዋለሁ የምትለው ሃርግ ደሴት ከኢራን ባህር ዳርቻ 28 ኪሎ ሜትሮች ብቻ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም በኢራን የነዳጅ እና የጋዝ አቅርቦት ቁልፍ ቦታ የሚሰጠ ነው። ከኢራን ድፍድፍ ነዳጅ 90 በመቶ የሚተላለፍበት ስፍራም ይሄው ነው። ለኢራን ቁልፍ የሆነው በዚህችው ደሴት ላይ የሚፈጸም ጥቃት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የምጣኔ ሃብት መስመርን ክፉኛ አናገ። ይህም ጦርነቱን የመቀጠል አቅም እንደሚያሳጣው በደህንነት ተንታኞች እና በፕሬዝዳንት ዶናል ጄ ትራምፕ በኩል ታምኖበታል።
በዚህ ደሴት ላይ የሚፈጸም ጥቃት የኢራንን የነዳጅ ሽያጭ የሚያቃወስ ከመሆኑም ባሻገር አሜሪካ የእግርኛ ጦር እርምጃ ለመውሰድ እንዲቀላ ያስችላል በማለት ነው ፕሬዝዳንት ዶናል ጄድ ትራምፕ ለራሳቸው ትንታኔ ያመኑበት ሆኖም ግን የአሜሪካ ዘመቻ ቀላል አይሆንም የሚሉት ተንታኞች እግረኛ ጦር ወደ ዴሲቲቱ እንዲደርስ በባህር ወይም በአውሮፕላን ረዥም ርቀት መጓዝ እንደሚጠበቅበት ይናገራሉ። ኢራን በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ሀርግደሴት የምታደርገው ጥበቃ በከፍተኛ ሁኔታ ያጠናከረች ሲሆን በርካታ ወታደሮቿን የአየር መከላከያዎቿ በዚህ ደሴታ አቅራቢያ በከፍተኛ ቁጥር እንደተሰማሩም ተነግሯል።
በሌላ በኩል የቡድን ሰባት አባላት ሀገራት እስኪንነጋገር ተባብለው መጠራታቸው ተዘግቧል። የቡድን ሰባት አባል ሀገራት አገሮች ሚኒስትሮች የመከላከለኛው ምስራቅ ጦርነት የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ ቀውስ ላይ ሊወያዩ ነው አስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው። የፈረንሳይ መንግስት የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የሚኒስትሮችን በዛሬው እለት ተገናኝተው ስለ አለም ቀውስ እንደሚመካከሩ ተዘግቧል። በተለይም ደግሞ በመላው አለም እየጨመረ ያለው የሸቀጦች ዋጋ የነዳ ዋጋ ወደ ላይ መናርና ተያይዞ የአለም ቀውስ እና የኢኮኖሚ ውድነትን በተመለከተ ሰፊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
እስራኤል እና አሜሪካ በጋራ በመሆን የካቲት 218 አመተ ምህረት በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትን ተከትሎ ኢራን በባህረ ሰላጤ የሚገኙ ሀገራት እና መሰረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት በመሰንዘር ቀጥላለች ይህን በመላው አለም የኢነርጂ አቅርቦትን በማስተጓጎኑ የነዳጅ ዘይት እና የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ በእጅጉ ኖሯል። ከዚያም ጋር ተያይዞ የምግብ እንዲሁም የአፈር ማዳበሪያና ሌሎችም ቁሳቁሶች ላይ ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል።
የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሰርኪር ስታርመር በበኩላቸው በዛሬው እለት ከተለያዩ የንግድ ማህበረሰቦች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው በጦርነቱ ተጽእኖ ዙሪያ እንደሚነጋገሩም ተዘግቧል። ሰርኪታርም መር የሚያገኟቸው የቢዝነስ ማህበረሰብ አባላት ከፍ ከፍተኛ የኢነርጂ የምርከብ ጭነትና የፋይናንስ አገልግሎት ሃላፊዎች መሆኑን ተጠቅሷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢራን ጦርነት ዙሪያ በጽህፈት ቤታቸው ከንግድ ማህበረሰቡ ጋር የሚያደርጉትን ውይይት የሆርሙዝ ወመን መዘጋት ያስከተለውን ኢኮኖሚያዊ ጫናን ያቀንሳልም ተብሎ ይጠበቃል።
ይህም በዚህ እንዳለ የቡድን ሰባት አባል ሀገራቱ ስብሰባ በፈረንሳይ እንደሚካሄድ የሚነገር ሲሆን በዚሁ ስብሰባ ላይ የኑሮ ጫናውን ለማቅለል ምን እናድርግ በሚለው ዙሪያ በሰፊው ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ጦርነት ዳፋ ምክንያት አለም አለም በእጅጉ ተጨንቃለች። የነዳጅ ዋጋ እየናረ ነው። የሸቀጦች ዋጋም በከፍተኛ ሁኔታ ከፍ ብሏል። የነዳጅ እጥረትም በመላው አለም በማጋጠሙ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገር መንግስታትም የነዳጅ እጥረቱን ለመቋቋም የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰድ ቀጥለ።
ክቡራን አድማጮች ለሰዓቱ ብታደምጧቸው መልካም ናቸው ያልኳቸው አጫጭር መረጃዎች የሰማችኋቸው ናቸው። ከሰዓታት በኋላ በሌላ መረጃ ተመልሰን እስከምንገናኝ በያለንበት የአለም ዳር ችሎ ቆይ።
የዩትዩብ የስኬት ሚስጥሮችን በዝርዝር የያዘው የአቢል ብርሃን የወይዋል መጽሃፍ ሁለተኛም በገበያ ላይ ዩቲዩብ ለመጀመር በአጭር ጊዜ ስኬትን ለመቀዳጀት አስበአል ዩቱብ ቢጀምር ስንት ብር አገኘሁ ብሎ አስበአል እንግዲያውስ በዩትዩብ ሁለትቴ የወርቅ ሶስት የብርሽ ልማቶችን ያገኘው የአቤል ብርሃኑ የወይዋል የዩቱብ ሚስጥሮች መጽሐፍ በዝርዝር ሁሉንም ያብራራሉታል ዛሬ ገዝተው ህልሞን እውን የሚያደርጉበትን የዩቲዩብ የስኬት መንገድ ይጀምሩ በሀገር ቤት አከፋፋይ አዲስ አበባ ሜክሲኮ ኮሜሪስ መጽሃፍት መደብ በውጭ ሀገራት ለምትገኙ ከአማዞን ላይ ብታዙ በቀናት ውስጥ ደጁ ይደርሳል የአማን ሊንኩን እዚህ ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ያገኙታል የዩትዩብ ሚስጥሮች ዘመኑ ጋር ተፈላጊ መጽሐፍ ይህ ግቡ
በ45ሺ ካሬ ሜትር ላይ ወደ ተንጣለለው የፊሶ ሪል እንኳን ደህና መጣችሁ። ቤቶቻችን ተጠናቀል ይምጡና ይረከቡ።
በተንጣለለው የፊሶን መንደር ታውን ሃውስ ቪላና አፓርትመንት እንደ ምርጫዎ አቅርበናል። ዘመናዊና ቅንጦ አፓርትመንቶቻችን ችን ከባለ አንድ እስከ ባለ መታ ተሰናድተዋል እርሶን ይጠብቃሉ። የከርሰ ምድር ውሃ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሰፊ ቴራስ 24 ሰዓት የማይቋረጥ ተጠባባቂ ጀነሬተር ሰፊ እና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ የደህንነት ካሜራ ጨምሮ ይሄ ቀረሽ የማይባል ዘመናዊና ቅንጦ አፓርትመንት ምርጫዎ ቪላ ከሆነ ደግሞ የተሟላ በ340 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ ስድስት መኝታ ቤቶች ሰባት መታጠቢያ ቤቶች ሁለት ሳልሆን አንድ ባህላዊና አንድ ዘመናዊ ኩሽናዎችን በውስጡ ያቀፈ ቤትም አለን።
ታውና አውስ ቢሉ በፊሶን መንደር ምን ጠፍቶ አምስት መኝታ ቤት ስድስት መታጠቢያ ቤትን አንድ ባህላዊና አንድ ዘመናዊ ኩሽን አንካቶ በአንድ መቶ ዘጠና ካሬ ላይ እያረፈ ሁለት መኪና ማቆም የሚያስችል ሰፊ ጊቢ ያለው የፊሶን መንደር ይምጡ ዛሬ የቤት ባለቤት ይሆና በ 095278 7878 ወይም 095279 ሰባ ዘጠኝ ሰባ ዘጠኝ ላይ ሃሎ ይበሉን ፊሆን ሪልት የእርሶ